የጨረታ ማስታወቂያ
የምስራቅ ሐረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት
- ቋሚ እቃዎች፣
- አላቂ እቃዎች እና
- የጽዳት እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ተወዳዳሪ ድርጅቶች ማሟላት ያለባቸው፡፡
- የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው እና ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ
- የእያንዳንዱን ዋጋ በመሙላት ማቅረብ የሚችል
- የዕቃውን ዝርዝር ሰነድ ብር 30.00 (ሰላሳ) በመክፈል መግዛት የሚችል
- ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ አስራ አምስት የስራ ቀናት ሰነዱን ገዝተው በታሸገ ፖስታ በማድረግ በሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00( አስር ሺ) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
- የጨረታው በሳጥኑ የሚዘጋው በአስራ አምስተኛው የስራ ቀን 11:30 ሲሆን፡
- የጨረታው ሳጥን የሚከፈተው በአስራ ስድስተኛው የስራ ቀን በ4:00 ሰአት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙት በዚሁ እለት ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
- አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈውን እቃ መስሪያ ቤቱ ድረስ ማቅረብ የሚችል
- የተሻለ ሁኔታ ካገኘ መስሪያ ቤቱ በጨረታው አይገደድም፡፡
የምስራቅ ሐረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት