የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001/2013
የምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ገ/ ኢ/ት/ጽ/ቤት የተለያዩ መስሪያ ቤቶች ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ ዕቃዎችን
- ጎማ ፣
- የተሰባበሩ ብረታ ብረቶች ፣
- ጣውላ እና የተለያዩ ወረቀት፣
- ካርኒዎች እና የተለያዩ፡ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ስለሚፈልግ ፍላጎት ያላቸው
ድርጅቶችም ሆናችሁ ግለሰቦች ከዚህ በታች ያለውን መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው ላይ እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል፡፡
- እቃውን ባለበት ሁኔታ መግዛት ፍላጎት ያላችሁ።
- የተለያዩ የማያገለግሉ ወረቀቶችና ካርኒዎች ከገዛ በኋላ ለፋብሪካ በማቅረብ ፕሮሰስ አስደርጎ ወደ ወረቀትነት መለወጥ የሚችሉ
- የገዛውን ወረቀትና ካርኒ ለፋብሪካው ሳያቀርብ ቀርቶ ለሚፈጠረው ችግር ካርኒውን የገዛው ኃላፊነቱን የሚወስድ ያሸነፈውን ዕቃ በራሱ ወጪ ሚዛን አቅርቦ መዝኖ መውሰድ የሚችል
- የጨረታውን ሰነድ አየር ላይ ከዋለ 15/በአስራ አምስት የስራ ቀን/ውስጥ የማይመለስ 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት መግዛት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በ16ኛው ቀን የሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በ4፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
- ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በመስሪያ ቤቱ ስም ብር 5,000 (አምስት ሺህ) ሲፒኢ አሰርቶ ማስያዝ አለበት::
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ለመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ ፡- 0256660137 ላይ ይደወሉ የምሥራቅ ሐረርጌ ዞን
ገ/ ኢ/ት/ጽ/ቤት