Construction Machinery / Construction Machinery and Equipment / Machinery and Equipment / Vehicle

የሜታ ወልቂጤ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ሜታ ወልቂጤ ወረዳ ለመንገዶች ባለሥልጣን ለመንገድ ሥራ አገልግሎት የሚውል Excavater (chain)፣Grader 140H)፣Dum Truck(16m3)፣Roller(8 Ton) ፣Shower Truck በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሸዋ ዞን የሜታ ወልቂጤ ወረዳ ////ቤት ሜታ ወልቂጤ ወረዳ ለመንገዶች ባለሥልጣን ለመንገድ ሥራ አገልግሎት የሚውል

 1. Excavater (chain)
 2. Grader 140H)
 3. Dum Truck(16m3) ብዛት 5(five)
 4. Roller(8 ton) 
 5. Shower truck በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት፡

 1. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የአገልግሎት አይነት ህጋዊ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ በስማቸው ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መለያ ቁጥር(Tin No) VAT ያላቸው የአቅራብነት ምስክር ወረቀት ያላቸው ናማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ብር ከጠቅላላ ዋጋ 1% CPO የጨረታ ዋስትና ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
 3.  አሸናፊ ተጫራቾች ውል ሲፈርሙ የመልካም ሥራ አፈጻጸም ዋስትና ካሸነፈባቸው ጠቅላላ ዋጋ 10% ብር CPOማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
 4. ተጫራቾች ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን ከወረዳው ገቢዎች ባለሥልጣን ቢሮ ቁጥር መግዛት ይችላሉ፡፡
 5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቴክኒካል እና ፋይናንሻያል ሰነዶች ኦርጅናል እና ኮፒውን በመለየት በተለያዩ ፖስታዎች በጥንቃቄ በማሸግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት 2/2/2013 . ቀን ጀምሮ እስከ 13/2/2013 / ከጠዋቱ 730 ሰዓት ሜታ ወልቅጤ ወረዳ ////ቤት ቢሮ ቁጥር 1 በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
 6. ጨረታው በዚሁ ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታው ሳጥን ይከፈታል፡፡
 7. ተጫራቾች ያሸነፉትን የማሽነሪዎች መጓጓዣ በራሳቸው ወጪ የሚሸፈን ጀሆናል፡፡
 8. ድርጅቱ የተሻ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ሳሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ሜታ ወልቂጤ

ስልክ ቁጥር፡-0919790098/0913472622

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሸዋ ዞን

የሜታ ወልቂጤ ወረዳ ////ቤት