ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የማዕከላዊ ጎን/ዞን/ገን/ኢ/ትብ/መምሪያ ለ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፡-
- የተዘጋጁ የደንብ ልብስ
- የደንብ ልብስ ብትን ጨርቅ
- ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ
- ሎት 2 ልዩ ልዩ የጽህፈት መሳሪያ
- ሎት 3 የተለያዩ የፕሪንተር የፎቶ ኮፒ እና የፋክስ ቀለሞች
- የጽዳት ዕቃዎች
- የተዘጋጁ ፈርኒቸር የቢሮ ዕቃዎች
- የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ፡-
- በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገን/ኢ/ትብ/መምሪያ ቢሮ ቁጥር 22 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ፡፤ ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ16ኛው ቀን በጨረታ ማስታወቂያ ሰነድ ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-0581111309 (0581110420)
ፋክስ ቁጥር0581112041 መደወልና ፋክስ ማድረግ ትችላላችሁ
የማዕከላዊ ጎን/ዞን/ገን/ኢ/ትብ/መምሪያ