የሚኪሊላንድ ጤና ጣቢያ በ2014 በጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶች፤ የህክምና መገልገያ ዕቃዎች እና የተለያዩ መድኃኒቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል