Vehicle and Machinery Foreclosure / Vehicle and Machinery Sale

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ

ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት እና በፍ/ባለዕዳ ሩት ኤሌክትሮ መካኒካል ኢንጂነሪንግ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ /ቤት በመ/ቁጥር 254772 16/05/2010 ዓ.ም እና / 236637  9/01/2008 በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በቦሌ /ከተማ ወረዳ 1 ቦሌ አየር መንገድ የሚገኝ የሠ/ 2-39931 አ.አ የሆነ መኪና በፌ/// በሚል CPO 1/4 75,000 (ሰባ አምስት ) ብር በማሲያዝ ለኅዳር 3 ቀን 2013 ዓም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ 530 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡ አሁን የሚሸጠው በፍ//// 428/ 1መሠረት ነው፡፡

የሐራጅ ሽያጭ የሚካሄደው በፈዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ ኣዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለሙግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሦስት የሥራቀናት በፌ//ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፓርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን፤ እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ምት 1/4ኛውን በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ከ1/4 አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡

በተጨማሪ ሐራጁ ጐድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬቱ የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃልን፡፡

የኢፌዴሪ ጠቅላይ /ቤት የፌዴራል ፍርድ

ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት