የጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ ጨረታ ቁጥር 03/2013
ለመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታች የተገለፁትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
- ሎት 1. የእንጨት ምርት ግብዓት ውጤቶች (Laminated MDF 6mm, Glory Hinge … Etc)
- ለብረት መበየጃ አገልግሎት የሚውል (Welding Holder 800A)
- ሎት 2. ለተለያዩ ቀላል፣ የከባድ ተሽከርካሪዎች የማሽነሪ ጐማና ባትሪዎች
- ሎት 3. የተለያዩ የእንጨት ማምረቻ ማሽኖች (Electrical Drill Machine, Compressor Machine, Vertical Drilling Machine Etc) )
- Air Compressor/Bulk Cement Truck Pump/
ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ፣ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣የአቅራቢነት የአምራችነት ፤ወይም አስመጪ የምስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ አምራቾች እና አቅራቢዎች በጨረታው እንዲሳተፋ እየጋበዘ ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀኖች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት የማይመለስ ለእያንዳንዱ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታው ሎት1 ጥቅምት 24/2013 ማክሰኞ) ሎት 2&3 ጥቅምት 26/2013 ሐሙስ ቴክኒካል ሰነዶች በ4፡00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳዉቃለን::
አድራሻ፤– ቃሊቲ ከቶታል ማደያ አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል::
ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥሮች 0114-35-21-48/49/50/ ወይም 011434-87 43/45 መጠቀም ይቻላል::