የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/Ol/27/2022
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለበለስ መካነ ብርሃን የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸው የአስፋልት ጠጠሮችን አፈንድቶ ፈጭቶ ማቅረብ የሚችል ከዚህ በታች በተገለፀው ዝርዝር መሰረት ግኝር ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል::
ተ.ቁ |
የሚፈለገው ጠጠር |
ብዛት በሜትር ኩብ |
1 |
ቤዝ ኮርስ |
80,392.33 |
2 |
የአስፋልት ጠጠር 00 ጠጠር በተያያዘው ዝርዝር መግለጫ መሰረት |
8,026.20 |
3 |
የአስፋልት ጠጠር 01 ጠጠር በተያያዘው ዝርዝር መግለጫ መሰረት |
5,981.47
|
4 |
የአስፋልት ጠጠር 02 ጠጠር በተያያዘው ዝርዝር መግለጫ መሰረት |
33,829.11
|
ስለሆነም :-
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ፤ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ እና በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችላቸው ከግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን የተሰጠ የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሰረት መሆን አለበት::
- አንድ ተጫራች መወዳደር የሚችለው በአንድ ዓይነት ዕቃ ብቻ ነው:: በአማራጭ የቀረበ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም::
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት የግንባታ ግብዓት እና ምህንድስና ግዥ ቡድን ቢሮ መግዛት ይችላሉ::
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ መጋቢት 28/2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ጨረታው መጋቢት 28/2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::
- ኢንተርፕራይዙ በሙሉ የመሰረዝ ጨረታውን በከፊልም መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
ያቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
ፓ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/0114-42-07-46
ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሪላ ግቢ
ድህረ ገፅ:- www.dce.et.com
ኢሜል፡- INFO@dce-et.com
ሪፖርተር
(Mar 16, 2022)
ሪፖርተር
(Mar 16, 2022)
Defense Construction Enterprise (DCE)
መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
Phone | +251 11 442 3433+251 11 442 2260 |
---|---|
Mobile | +251 91 178 5220+251 91 368 5918 |
Fax | +251 11 442 0746 |
Bid closing date
Apr 06, 2022 2:00 PM
Bid opening date
Apr 06, 2022 2:15 PM
Published on
ሪፖርተር
(Mar 16, 2022)
ሪፖርተር
(Mar 16, 2022)
Bid document price
200.00 (ሁለት መቶ ብር)
Bid bond
Region
Addis Ababa
Construction Machinery and Equipment
Defense Construction Enterprise (DCE)
መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
Phone
+251 11 442 3433+251 11 442 2260
Mobile
+251 91 178 5220+251 91 368 5918
Fax
+251 11 442 0746