በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ፡-
የጨረታ ቁጥር DCE/SHE/004/2013
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በሸጎሌ መኖሪያ አፓርትመንት (16-08B) ፕሮጀክት የ
- Lot. 1 Per Color Tiles (300x300x30mm) ብዛት 3600 ሜትር ካሬ የማንጠፍ ስራ
- Lot 2 Coble Stone (ኮብል እስቶን) የማንጠፍ ስራ እና 7cm thick Cushed aggregate ስራን ጨምሮ ብዛት 6200 ሜትር ካሬ የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም፡-
- ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::እንዲሁም በዘርፉ ፍቃድ ያላቹህ ደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ የሆናችሁ መወዳደር የምትችሉ ሲሆን ከዚህ በፊት ከላይ በተጠቀሱት ሁለቱም ስራዎች ለእያንዳንዳቸው ስራ 3000 ካሬ ሜትርና ከዚያ በላይ ሰርቶ ያስረከበ ማስረጃ በሜትር ካፌ ተጠቅሶ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 20,000.00(ሃያ ሺህ ብር) Defence Construction Enterprise shgole apartment project 09A CPO 98844 ይኖርባቸዎል።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ታህሳስ 06 /2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ታህሳስ 06 /2013 ዓ/ም ከቀኑ 8፡30 ከሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ ቢሮ ይከፈታል።
- ፕሮጀክቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡– የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
ሸጎሌ መኖሪያ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (16-08B)
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0118-95-98-10 ወይም 0118-12-13-52
6 ኪሎ ጃንሜዳ የመከላከያ አዛዥነት ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ