በኢ.ፈ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
F.D.R.E. Ministry of Defence
Defence Construction Enterprise
ቁጥር፡ፕሮ/17-058/ 0048/13
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/17-05B/Gofa2/0048/
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B) የግንባታ አልግሎት የሚውሉ አሸዋ ብዛት 8,435.24 m3 በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው መሰረት የግንባታ ግብዓቱን ፕሮጀክቱ ድረስ በራሳቸው ትራንስፖርት ማቅረብ ከሚችሉ እንዲሁም በዘርፉ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
በዚህም መሰረት ተጫራቾች፡-
- የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው::
- ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ::
- Tin No የተመዘገቡትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ::
- ከመንግስት የግብር ዕዳ ነፃ መሆናቸው (Tax Clearance) ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው::
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 16/2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በድርጅታችን የግዢ መመሪያ መሰረት በፕሮጀክታችን ትክክለኛ ስም MEKEL CON ENT YEGOFA YEM BEI AP PH በባንክ በተረጋገጠ CPO ብቻ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል::
- ማንኛውም ተጫራች የቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ ተለያይቶ ማቅረብ ይኖርበታል::
- የተጫራቾች ቴክኒካል ሰነድ ተገምግሞ መስፈርቱን ያሟላ ተጫራች ብቻ ፋይናሻል ይከፈታል::
- ጨረታው በዕለቱ ጥቅምት 16/2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል::
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
- ድርጅቱ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡ ጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (ጎፋ ክምፕ)
+251 118 88 66 49 / +251 118 88 66 31