የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/ST/122/2020
ኢንተርፕራይዛችን ለላሊበላ አበርገሌ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
No |
Description |
Unit |
Qty |
Remark |
1 |
Desk Top Computer (Core i5) |
Pcs |
05 |
As per attached specification
|
2 |
Lap Top Computer |
Pcs |
04 |
|
3 |
Printer A3 |
Pcs |
02 |
|
4 |
Printer A4 |
Pcs |
07 |
|
5 |
Photo copy Machine |
Pcs |
02 |
|
6 |
Scanner |
Pcs |
02 |
|
7 |
Digital camera |
Pcs |
02 |
ስለሆነም፡-
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ፣ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ እና በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችላቸው የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 74 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት፡
- አንድ ተጫራች መወዳደር የሚችለው በአንድ ሞዴል ብቻ ነው፡ በአማራጭ የቀረበ ሞዴልም ሆነ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም::
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታው ለተዘረዘሩት ዕቃዎች ብዛት (Quantity) መሰረት መሆን ይኖርበታል::
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 / ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሠፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋናው መ/ቤት የግዥ የሥራ ሂደት ቢሮ መግዛት ይቻላል::
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ነሐሴ 11/2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ጨረታው ነሐሴ 11/2012 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
E-mail:- Info@dce.et.com
ድህረ ገፅ አድራሻ፡- WWW.dce,et.com
ፖ. ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/0114-42-07-46
ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ