በኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/MACH/117/2020
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአደሹሁ ደላ–ሳምረ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ማሽኖች እና ተሸከርካሪዎች ኢንተርፕራይዛችን ባስቀመጠው ቁርጥ ዋጋ (Fixed Price) ለመስራት ፍላጎት ያላቸው አቅራቢዎች በቅደም ተከተል መዝግቦ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል::
No |
Description |
የማሽኑ/የተሸከርካሪው/ አቅም
|
ብዛት |
ሞደል/ስሪት |
ቁርጥ ዋጋ በሰዓት ከቫት በፊት ነዳጅ ሳያካትት
|
1 |
ግሬደር |
140-200HP |
2 |
ካት፣ ሳኒ፣ ቮልቮ ወይም ከነዚህ ጋር ተመጣጣኝ |
1200.00 |
2 |
ኤክስካቫተር ከነጃክሃመሩ(ቼይን) |
150-250HP
|
3 |
ካት፣ ሳኒ፣ ኮማትሱ ወይም ከነዚህ ጋ ተመጣጣኝ |
1200.00 |
3 |
ገልባጭ መኪና
|
>16m3
|
10 |
ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ |
የመጓጓዣ ርቀት (ኪ.ሜ) |
0-3 ኪ.ሜ |
|||||
3-7ኪ.ሜ |
|||||
7-10ኪ.ሜ |
|||||
10-15ኪ.ሜ |
|||||
15-25ኪ.ሜ |
|||||
20-25ኪ.ሜ |
|||||
25-30ኪ.ሜ |
- ተጫራቾች በመስኩ /ህጋዊ/ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
- አከራይ ለሚያከራየው ማሽን የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ማቅረብ አለበት::
- ተጫራቾች እስከ ነሐሴ 13 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ዋናው መ/ቤት የግዥ የሥራ ሂደት ቢሮ በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ::
- የማሽኖቹ የቴክኒክ ብቃት በባለሙያ ተፈትሾ ተቀባይነት ማግኘት ይኖርበታል::
- ውል የሚታሰረው የማሽኑ/ የተሽከርካሪው ቴክኒካል ብቃት በኢንተርፕራይዙ ሲረጋገጥ ብቻ ነው::
አድራሻ፡– የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34 ማዞሪያ 0114-42-22-70772
Email re& info@dce-et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414
ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/ 0114-42-07-46
የድህረ ገፅ አድራሻ WWW.dce-et.com