የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/MACH/98/2020
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለኮረም ሰቆጣ ላሊበላ ሎት-2 መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማሽነሪዎች እና ተሽከርካሪዎች ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል::
ተ.ቁ |
የማሽኑ አይነት |
የማሽኑ አቅም/ engine power |
ሞዴል /ስሪት |
Qty |
1 |
ዶዘር |
300-350 HP |
ካት፣ሌበረር ወይም ከነዚህ ጋር ተመጣጣኝ |
2 |
2 |
ግሬደር |
ሪፐር ያለው 140-200 HP |
ካት፣ ሳኒ፣ሾልኮ ወይም ከነዚህ ጋር ተመጣጣኝ |
2 |
3 |
ስሙዝ ሲንግል ድራም ሮለር (ባለአንድ ) |
ከ16 ቶን በላይ |
ማንኛውም |
2 |
4 |
ሺፕፋት ሮለር |
ከ16 ቶን በላይ |
ማንኛውም |
1 |
5 |
ኤክስካቫተር በአካፋ |
ከ1.5 ሜ/ ኩብ በላይ 150-250HP |
ካት፣ ሳኒ፣ ኮማትሱ፣ ነውሆላንድ ወይም ከነዚህ ጋር ተመጣጣኝ |
2 |
6 |
ኤክስካቫተር በድንጋይ መስበሪያ
|
ከ1.5 ሜ/ ኩብ በላይ 150-250HP |
ካት፣ ሳኒ፣ ኮማትሱ፣ ነውሆላንድ ወይም ከነዚህ ጋር ተመጣጣኝ |
2 |
7 |
የውሃ ቦቲ |
ከ15000 ሊትር በላይ (የውሃ መርጫ ያለው) |
ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ |
10 |
8 |
የድንጋይ መስበሪያ (ድሪሊንግሪ) ለካባ ስራ wagan drill)
|
እስከ 6 ሜትር መቆፈር የሚችል |
ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ |
2 |
9 |
ሎደር |
150-250HP |
ካት፣ሌበረር ወይም ከነዚህ ጋር ተመጣጣኝ |
2 |
10 |
ገልባጭ ለአፈር ገረጋንቲ ጠጠርና ቤዝኮርስ ማመላለሻ
|
|
ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ |
20 |
11 |
ገልባጭ ለድንጋይ ማመላለሻ |
|
ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ |
10 |
ስለሆነም፡
- . ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ) ብር በድርጅታችን ትክክለኛ ስም Defence Construction Enternse በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በባንክ የተረጋገጠ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርበታል::
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሠነዱ በተጠቀሰው ብዛት እና ዝርዝር መሰረት መሆን ይኖርበታል::
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሠፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራንሽን ዋና መ/ቤት የግዥ የሥራ ሂደት ኬዝ ቲም ቢሮ መግዛት ይችላሉ::
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ሐምሌ 2/2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ጨረታው ሐምሌ 2/2012 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4፡15 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34 ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
E-MAIL አድራሻ info@doe-et.com የድህረ ገፅ አድራሻ WWW.dce-et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/0114-42-07-46 ወሎሰፈር የቀድሞው ኖሬሳ ግቢ