የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DcE/EM/102/2020
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ አፓርትመንት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ compound light fitting and compound pole ግዥ መፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Description |
Unit |
Qty. |
External Lighting Fitting and Lamps pcs (Specified or Equivalent approved) Compound light fitting type Beppe 400 with E-27 base cape and 50W Led lamp or approved Equivalent. |
pcs |
48 |
3.0m hot dip Galvanized steel pole after fabrication covered by resing black as manufactured by Fumagalli or approved equivalent flange mounted including fuse box fuse, anchor bolt and all other accessory. |
pcs |
48
|
ስለሆነም፡-
- ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን እና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችላቸውን ከግብር ሰብሳቢ ባለስልጣን የታደሰ ታክስ ክሪላንስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት::
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነዱ በተጠቀሰው ብዛት እና ስፔሲፊኬሽን መሰረት መሆን ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ወሉ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥ የሥራ ሂደት ኬዝ ቲም ቢሮ መግዛት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ሀምሌ 2/11/2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ሀምሌ 2/11/2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 8፡15 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክዕ ቁ.0114-40-04-71/0114-42-07-46
ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
ድህረገፅ አድራሻ:- www.dce-et.com
ኢሜል :-info@dce-et.com