የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/EM/93/2020
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለኢንሳ ዋና መ/ቤት ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በተገለፀው የሥራ ዝርዝር መሰረት የ Electrical Material ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
No
|
Description |
Unit |
Qty
|
1 |
Type 23=THORN AREAFLOOD AREA 1 70W HIT-CE/L830 |
No |
17 |
2 |
Type 24=DISANO BOX 1+FLCX18W LAMP |
No |
109 |
3 |
Type 25=LEEDS-C4 ESPAETA 05-9/89 Z5-37=1XPAR-38E27 MAX8OW LAMPS |
No |
52 |
4 |
Type 26=LEEDS-C4 TERRY 05-1719-25CM+1XLED CREE MAX 4.5 W LAMP |
No |
126 |
5 |
Type 27=LEEDS-C4AQUA 55-9245-CA37V1+GU MAX5.3W LAMP |
No |
8 |
6 |
TYPE27=LEEDS-C4AQUA55-9622-14-CMV1+LED MAX 3W LAMP RGB FEATURE |
No |
12 |
7 |
Type 28=THORN LED FIT M 90W A/SCLI/L840 |
No |
10 |
ስለሆነም፡
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ፣ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሉ ሠፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት የግዥ የሥራ ሂደት ኬዝ ቲም ቢሮ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ኦርጅናል ወይም የድርጅቱ ማህተም ያረፈበት ኮፒ ካታሎግ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ወይም በጨረታ መክፈቻ ቀን በካታሎጉ ላይ የሚወዳደሩበትን ዕቃ ለይቶ በማመልከት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- እንዲሁም በቴክኒካል ሰነድ ማጠቃለያ ሠንጠረዥ ላይ ለሚወዳደሩበት ማቴሪያል የሚያቀርቡት ዕቃ ተመጣጣኝ ወይም (Equivalent) ከሆነ በግልፅ ተለይቶ መቀመጥ ይኖርበታል።
- ናሙናን በተመለከተ ባቀረቡት ካታሎግ መሠረት እና በዋጋቸው የሚመረጡ ተጫራቾች ናሙና እንዲያቀርቡ ሲጠየቁ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
- ሆኖም ከላይ መሟላት እንዳለበት ከተጠቀሱት ነጥቦች እንዱም ቢጐድል ተጫራቹ ቴክኒካል መስፈርቱን እንዳላሟላ ተቆጥሮ ሠነዱ ተመላሽ ይደረግለታል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ዕቃዎች በተጠቀሰው ብዛት (Quantity) መሠረት መሆን ይኖርበታል።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ሰኔ 23 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- ጨረታው ሰኔ 23 ቀን 2012 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34/33
ማዞሪያ ዕ114-42-22-70/71/72
ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ. 0114-40-04-7 /0114-42-07-48
ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
WWW.dce-et.com / Email:- info@dce-et.com