የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/SF/89/2020
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለኢንሳ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply Install test and commission Domestic water pump ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
ስለሆነም፡
- ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በተጫራቾች መመሪያ 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት::
- ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ናሙና እስከ ጨረታው መክፈቻ ሰዓት ድረስ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ተጫራቾች በጨረታው ለተጠቀሰው ዝርዝር ሥራ በሙሉ ዋጋ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት የምህንድስና ዕቃዎች ግዥ ኬዝ ቲም ቢሮ መግዛት ይችላሉ::
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ ሰኔ 15 ቀን 2012 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ጨረታው ሰኔ 15 ቀን 2012 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
አድራሻ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34/33 ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ. 0114-40-04-7/0114-42-07-48
ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
የድህረ–ገፅ WWW.dce-et.com / Email:- info@dce-et.com