በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE ፕሮ/11-10B/43/2012
ፕሮጀክታን በምድር ሃይል ግቢ እየገነባ ለሚገኘው የመከላከያ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ግንባታ የ Sprinkler and Drip Irrigation design, supply, Install and commission በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
የስራው ዝርዝር፡
-
Sprinkler Irrigation
- Plastic Impact Sprinkler ስራ ሲሆን ተጫራቾች ስራውን design supply test and commission of 27 ይጠበቅባችኋል::
-
Drip irrigation system
- a.LDPE Drip Irrigation ስራ ሲሆን ተጫራቾች ስራውን design , supply , lay , test and commission ማድረግ ይጠበቅባችኋል::
- Timer Switch ስራ ሲሆን ተጫራቾች ስራውን design, supply Install and commission ማድረግ ይጠበቅባችኋል::
- Water Supply pipe, Valves and Accessories ስራ ያካተተ ሲሆን ተጫራቾች design , supply , lay, test and commission ማድረግ ይጠበቅባችኋል::
ስለሆነም፡
- ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስረከቢያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተጠቀሰው መሰረት መሆን አለበት
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ/ በመክፈል ቅዳሜን ጨምሮ ፕሮጀክቱ በሚገኝበት ጦር ኃይሎች ፊት ለፊት በምድር ሀይል ግቢ ውስጥ ባለው ቢሮአችን ድረስ በመምጣት መግዛት ይችላሉ::
- የጨረታው አሽናፊው ወደ ስራው ሲገቡ የውለታው 10% የመልካም ስራ አፈፃፀም ማስያዝ ይጠበቅባቸኋል::
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ሰኔ 24 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 ሰአት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ጨረታው ሰኔ 24 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ መስብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::
- ፕሮጀክቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ማሳሰቢያ፡በጨረታው የሚሳተፉ ድርጅቶች በውሃ እና መስኖ ስራ እንዲሁም በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ ደረጃ 5 (WWC 5) እና ከዚያ በላይ መሆን አለባቸው::
አድራሻ፡– ጦር ኃይሎች ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው ምድር ኃይል ግቢ ውስጥ በሚሰራው ህንፃ ፕሮጀክት መምጣት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::
ለበለጠ መረጃ:- በስልክ ቁጥር 0118-49 38 23 ይደውሉ::