የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/SE/71/2020 ይመለከታል
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለኢንሳ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply, Install and Test of Stand By Generator ጨረታ ለማወዳደር በሪፖርተር ጋዜጣ እሁድ ግንቦት 02/2012 ዓ.ም ማውጣቱ የሚታወስ ሲሆን በማስታወቂያው መሰረት ጨረታው ግንቦት 18/2012 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡15 እንደሚከፈት ተገልፆ ነበር።
ይሁን እንጂ ሰነዱን ከገዙት ተጫራቾች ማብራሪያ ስለተጠየቀ የጨረታው መክፈቻ ቀን ማራዘም አስፈላጊ ሆኗል፤ በዚህ መሠረት የተጠየቀው ማብራሪያ መልስ ከዚህ በታች ተገልጿል።
የ Daily fuel tank capacity በተመለከተው ለቀረበው ጥያቄ Generator ለ8 ሰዓት (8hrs) ማሰራት የሚያስችል Daily fuel tank ሊኖረው ይገባል። በተጨማሪም የጨረታ ሠነድ አቀራረብ በ3 ኢንቬሎፕ ሆኖ አንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ኮፒ ሆኖ እንዲቀርብ እያሳሰብን የጨረታው መክፈቻ እና መዝግያ ቀን ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት፡-
- የጨረታ መዝጊያ ቀን፡– ግንቦት 24/2012 ዓ.ም. ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት
- የጨረታው መክፈቻ ቀን፡– ግንቦት 24/2012 ዓ.ም. ከጠዋቱ በ4፡15 ሰዓት መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፦ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
ፖ.ሳ.ቁ. 3414 ፋክስ ቁ. 0114-40-40-04-7/0114-42-07-46
ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
ድህረ ገፅ፡- www.dce.gov.com/www.dce.et.com
ኢሜል፡– INFO@dce-et.com