የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/SF/53/2020 ይመለከታል
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሰሚት አርሚ ፋውንዴሽን ፊዝ 02 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply Install test and Commission Domestic Water Pump ጨረታ ለማወዳደር በሪፖርተር ጋዜጣ ዕሁድ ሚያዚያ 27/2012 ዓ.ም ማውጣቱ የሚታወስ ሲሆን በማስታወቂያው መሰረት ጨረታው ሚያዚያ 20/2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡15 እንደሚከፈት ተገልጾ ነበር::
ይሁን እንጂ ሰነዱን ከገዙት ተጫራቾች ማብራሪያ ስለተጠየቀ የጨረታው መክፈቻ ቀን ማራዘም አስፈላጊ ሆኗል፤ በዚህ መሰረት የተጠየቀው ማብራሪያ በአሁኑ ወቅት ምላሽ ያገኘ ስለሆነ ከዚህ በፊት የጨታ ሰነዱን የገዛችሁ የሰነድ ማስተካከያውን ደብዳቤ የኢንተርፕራይዙ መዝገብ ቤት በመገኘት እንድትወስዱ እያሳሰብን፤ የጨረታው መክፈቻ እና መዝግያ ቀን ከዚህ በታች በዘረዘረው መሰረት፡
- የጨረታ መዝግያ ቀን፡– ግንቦት 21/2012 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት
- የጨረታው መክፈቻ ቀን፡– ግንቦት 21/2012 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡15 ሰዓት መሆኑን እንገልፃለን::
አድራሻ፡– የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/0114-42-07-46
ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
ድህረ ገጽ:- WWW.dce.gov.com / www.dce.et.com
ኢሜል፡– INFO@dce-et.com