House and Building Foreclosure / House and Building Sale

የመኖሪያ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ

ማስታወቂያ

በፍርድ ባለመብት ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ እና ለፍርድባለዕዳዎች እነ ከድር ሀሩን (2 ሰዎች መካከል ያለውንየአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ በፍርድ ባለዕዳ ስም ተመዝግቦበቡልቻና ቀበሌ አስተዳደር ውስጥ የሚገኝ በ200 ካሬ ሜትርቦታ ላይ ያረፈ፣ የካርታ ቁጥር 10775 የሆነ አዋሳኞቹ በምስራቅመንገድ፣ በምዕራብ ሽብሬ ሹንቡሎ፣ በሰሜን ኑራ አደም እናበደቡብ በክፍት ቦታ ተዋስኖ የሚገኝ መኖሪያ ቤት በጨረታመነሻ ዋጋ ብር 795,000.00 (ሰባት መቶ ዘጠና አምስት ሺህብር) በ 25/03/2013 ከ4፡00 እስከ 7፡00 ሰዓት ድረስ ጨረታ የሚካሄድ መሆኑን የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ደቡብ ችሎትአዟል፡፡

በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት

ደቡብ ምድብ ችሎት

የፍትሐብሔር ችሎት