House and Building Foreclosure / House and Building Sale / Other Sales

የመኖሪያ ቤት ሀራጅ ማስታወቂያ

የሀራጅ ማስታወቂያ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎ በኩል ስለጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመስከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። 

የቅርንጫፍ ስም

የተበዳሪ ስም 

የአስያዥ ስም 

ቤቶች የሚገኙበት አድራሻና የቦታው ስፋት 

የይዞታ ማረጋገጫ 

ምስክር ወረቀት 

ቁጥር

 

የሐራጅ መነሻ 

ዋጋ በብር 

ሐራጁ የሚካሄድበት 

ቀንና ሰዓት 

ሐራጁ የወጣበት 

ጊዜ 

ቤቴል

/ሪት ሰናይት 

ብርሀነ ሀይሉ 

/ሪት ሰናይት 

ብርሀነ ሀይሉ 

ለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ ቀበሌ 01 የሚገኝ፣ የቦታው 

ስፋት 140 . ሆኖ፤ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል

በግንባታ ላይ ያለ G+1 ቤት 

 

L/X/L/D/1336/00

1,591,114.00

ጥቅምት 13 ቀን 2013 . 

ከጠዋቱ 400 እስከ 

600 ሰዓት 

ለመጀመሪያ ጊዜ

ኮልፌ

ኤልዳና በኃይሉ 

ከበደ እና አብዮት 

ዘነበ ደሴ 

ኤልዳና በኃይሉ 

ከበደ

በኦሮሚያ ክልል መናገሻ ከተማ ኮሎቦ ቀበሌ 

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊትለፊት ከዋናው መንገድ 

150 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ የሚገኝና የቤት ቁጥር

አዲስ የሆነ ጠቅላላ የቦታው ስፋት 200 .ካሬ የሆነ 

ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት 

 

BMK1237/2010

1,336,186.00

ጥቅምት 17 ቀን 2013 . 

ከጠዋቱ 400 እስከ 

600 ሰዓት 

ለሁለተኛ ጊዜ

ጣና

ብስራት ሃ/የተ/የግ ማህበር

አቶ ይሄይስ አበበ ወ/ማርያም

በሰበታ ከተማ ቀበሌ 04 የሚገኝ፣ የቦታው ስፋት 

3000 ሜትር ካሬ ሆኖ፤ ለንግድ አገልግሎት የሚውል

በግንባታ ላይ ያለ B+G+6 ሕንጻ 

L/1662/2001

43,288,001

ጥቅምት 19 ቀን 2013 . 

ከጠዋቱ 400 እስከ 

600 ሰዓት 

ለመጀመሪያ ጊዜ

የሐራጅ ደንቦች 

  1.  ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ስ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
  2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሉ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል። 
  3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪዎች እና አስያች ብቻ ናቸው። 
  4. የሐራጅ ሽያጩ የሚካሄደው የመያዣው ንብረት በሚገኝበት ቦታ ላይ ነው። 
  5. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በሐራጁ ሰላሳ (30) ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም። 
  6. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከሕብረት ባንክ ሕግ አገልግሎት መምሪያ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታው ቀን ሶስት ቀናት አስቀድሞ መጎብኘት ይችላሉ። 
  7. የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ የታክስና ግብር የስም ማዛወሪያ ጭምር (የጨረታው አሸናፊ) ዥው ይከፍላል። 
  8. ባንኩ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 
  9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011 349 23 79/25 90/20 77 ቤተል ቅርንጫፍ፤ 011 280 04 53/06 27/04 26 ኮልፌ ቅርንጫፍ፣278 90 41-46 /654 50 30/859 19 21/43/44 ጣና ቅርንጫፍ ወይም 011 47003-15/69/47 ሕግ አገልግሎት መምሪያ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ። 

ሕብረት ባንክ