ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር 001
በአብክመ በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ማማ ምድር ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች መግልገያ የሚውል ማቴሪያሎች ከሎት1– 10 በተዘረዘረው መሰረት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በዚህም መሰረት
- ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያ
- ሎት 2, ኮምፒዩተር እና ተዛማጅ እቃዎች
- ሉት 3, ኤሌክትሪክ እቃዎች
- ሎት 4. የመኪና ጎማ፣ የሞተር ጎማ፣ እና የመኪና ባትሪ
- ሎት 5 ጫማ
- ሎት 6. የተዘጋጁ ልብሶች
- ሎት 7, ብትን ጨርቅ
- ሎት 8, የመኪና እና የሞተር እቃዎች መለዋወጫ/ስፔርፓርት/
- ሎት 9 ቋሚ የቢሮ እቃዎች እና የቢሮ ማስዋቢያ እቃዎች
- ሎት 10, የመዝናኛ እና የሙዚቃ መሳሪያዎች
ከላይ በሎት በተዘረዘረው መሰረት የሚከተሉትን መመዘኛዎች በማሟላት በጨረታ ላይ መወዳደር/መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡
- በዘርፉ አግባብ ያለው የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው የምዝገባ የምስክር ወረቀት ጭምር
- የግብር ከፋይ መለያ /ቲን/ ተመዝጋቢ የሆነ
- የማወዳደሪያ ዋጋው ከብር 200000/ሁለት መቶ ሺህ/ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸው ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው
- የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይቻላል
- ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከተፈቀዱላቸው የታወቁ ባንኮች ሲፒኦ፤ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በሞሉት ጠቅላላ ቫትን ጨምሮ 1% ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ አርጅናል እና ኮፒ በማለት ለየብቻው በማድረግ በመ/ማ/ም/ወ/ገ/ኢት/ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ድረስ ዘወትር በስራ ሰአት ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ፖስታውን ማስገባት ይቻላል በዚሁ ቀን 4፡00 ሰአት ላይ የጨረታው ሳጥኑ ይታሸግ እና በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የበዓል ቀናት እንዲሁም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለፀው ሰአት መሰረት ጨረታው ይታሸጋል፤ ጨረታውም ይከፈታል፡፡
- የጨረታ ዕዱን በየሎቱ የማይመለስ ብር 50/ሃምሳ ብር/ በመክፈል ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰአት ከመ/ማ/ም/ወ/ገ/ኢ/ት/ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 መግዛት ይችላሎ
- አሸናፊ ድርጅት አሸናፊነቱ እንዳተገለፀለት ወዲያወኑ ውል በመያዝ እቃውን በወረዳው በሚገኙ በፑሉ ንብረት ክፍሎች ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
- ውድድሩ በጥቅል ወይም በነጠላ ሊሆን ይችላል፤
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካብ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም ከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116220006/516 ደውሎ መጠየቅ ይችላል
በአብክመ በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ማማ ምድር ወረዳ
ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት