የጨረታ ማስታወቂያ
የሐይቅ ከተማ አስተዳደር ገን/ኢኮ/ትብብር ጽ/ቤት ግዥ፤ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2012 በጀት ዓመት፤
- ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች
- የደንብ ልብስ ስፌት የእጅ ዋጋ ጨረታ
- የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል::
በዚህም መሠረት፡
- በዘመኑ የታደሠ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TiN ) ያላቸው፡፡
- የተጨማሪ እሴትታከስ ( ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ፤
- ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች የጨረታ ሰነዱን ሲገዙ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ እለባቸው፡፡
- የጨረታ ሰነዱን ሲገዙ ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00 (ሃምሣ ብር ) በመክፈል ሐይቅ ከተማ አስ/ገን/ኢኮ/ትብብር ጽ/ቤት ግዥ ፋይ/ንብ/አስተዳደር ቡድን ቢሮቁጥር 14 ድረስ በመቅረብ ሙግዛት ይችላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 1% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ሰነዱን ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ሐይቅ ከተማ አስ/ገን/ኢኮ/ትብብር ጽ/ቤት ግዥ፣ ፋይንብ/አስተዳደር ቡድን ቢሮቁጥር 14 ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ማስገባት ይኖርባቸዋል::
- ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ራሱን ከጨረታው ውድድር ማግለል የማይችል ሲሆን፤ በጨረታ ሠነዱ የሠጠውን ዋጋና ሙግለጫ መለወጥና ማሻሻል አይችልም :: .
- ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጐ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል (ባይገኙም ይከፈታል) የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይፈፀማል።
- አሸናፊው የሚለየው በሎትጠቅላላ ዋጋ ነው : :
- ጽ/ቤቱ እንደ በጀቱ ሁኔታ በጨረታ ሰነዱ ላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ብዛትመጨመርም ሆነ መቀነስ ይችላል፡፡
- አሽናፊው ድርጅት ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፤ የደንብ ልብስ ስፌቶችና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን ጥራታቸውን ጠብቆ በማቅረብ እንዳጠናቀቀ ገንዘቡን ወጪ አድርጎ ይወስዳል።
- የሚቀርቡት ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ ስፌቶችና የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ጥራታቸው የተጠበቀ መሆን አለበት። .
- መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 033-222-00 93 ወይም 033-222 01 62 ደውሎ መጠየቅ ይችላል።
በደቡብ ወሎ ዞን የሐይቅ ከተማ አስ/ገን/ኢኮ/ትብብር ጽ/ቤት
የግዥ፤ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቡድን