የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር፡- ሐ/ው/ፍ/አገ/ባ/04/2013
የግዥው ዓይነት፡- የድንብ ልብስ ግዢ
የግዥ ጨረታ የወጣበት ቀን፡- ጥቅምት 03/2013 ዓ.ም
1.የሐረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የ2013 በጀት ዓመት የሠራተኞች ደንብ ልብስ መግዛት ስለሚፈልግ በቀረበው ዝርዝር ፍላጎት መሰረት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ልብስ አይነቶችና ጫማዎች ዋጋ ሞልቶ ማቅረብና መወዳደር ይችላል፡፡
ብዛት |
የዕቃው ዓይነት |
መለኪያ
|
ፍላጎት
|
ብዛት
|
ቀለም
|
መግለጫ
|
1 |
የወንድ ሙሉ ልብስ ኮትና ሱሪ (ራድሜድ) የተሰሩ |
S.M.L
|
ቴትሮን ኤክስፖርት ስታንዳርድ
|
361
|
ውሃ ሰማያዊ
|
S ስሞል M. ሚዲየም L. ላርጅ |
2 |
የሴት ሙሉ ልብስ (ጃኬትና ጉርድ ቀሚስ (ሬድሜድ) የተሰፋ |
S.M.L |
ቴትሮን ኤክስፖርት ስታንዳርድ |
17 |
ውሃ ሰማያዊ
|
|
3 |
የወንድ ጉርድ ጫማ ኤክስፖርት ስታንዳርድ |
ከ39-42/43 |
ከቆዳ ሌዘርነት ያለው |
346 |
ጥቁር
|
|
4 |
የሴት ቆዳ ጫማ ተረከዝ የሌለው ኤክስፖርት ስታንዳርድ |
ከ36-40
|
ከቆዳ ሌዘርነት ያለው |
36
|
ጥቁር
|
|
5 |
ሸሚዝ ሬድሜድ የወንድ 100% ኮተን |
S.M.L
|
100% ኮተን
|
462 |
ውሃ ሰማያዊ
|
|
6 |
የሴት ውስጥ ልብስ
|
S.M.L
|
ቦብሊን ጨርቅ
|
32 |
ውሃ ሰማያዊ
|
|
7 |
የወንዶች ቱታ (ሬድሜድ) የተሰፋ |
S.M.L
|
ካኪ ጨርቅ
|
322 |
ውሃ ሰማያዊ
|
|
8 |
ጋወን የተሰፋ |
S.M.L
|
ካኪ ጨርቅ
|
42 |
ውሃ ሰማያዊ
|
|
9 |
ሙሉ ሽርጥ |
S.M.L
|
ካኪ ጨርቅ
|
145 |
ውሃ ሰማያዊ
|
|
10 |
የሴት ሙሉ ቀሚስ |
S.M.L
|
ቴትሮን ኤክስፖርት |
15 |
ውሃ ሰማያዊ
|
|
11 |
የወንድ ሴፍቲ ጫማ የአገር ውስጥ ኤክስፖርት ስታንዳርድ |
ከ39-42/43 |
የሀገር ውስጥ ቆዳ ኤክስፖርት ስታንዳርድ |
63 |
ጥቁር
|
|
12 |
የወንድ ሙሉ ልብስ ጃኬትና ሱሪ (ሬድሜድ) የተሰፋ |
S.M.L
|
ቴትሮን ኤክስፖርት |
33 |
ውሃ ሰማያዊ
|
n |