የጨረታ መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ
የሐረሪ ክልል ትራንስፖርት እና መንገድ ልማት ቢሮ በ2012 በጀት አመት የዲዛይን እናግንባታ ግዢ ለመፈጸም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ሰኞ ግንቦት 7 ቀን 2012 በግዢ መለያ ቁጥር HTRDB/003/2012 ማስታወቂያ መውጣቱ ይታወቃል። የመክፈቻው ቀን 21 ተከታታይ የስራ ቀናት በኋላ በመሆኑ ምክንያት ለተጨማሪ አንድ ሳምንት በመራዘሙ የመክፈቻው ቀን ሰኔ 15 ቀን 2012 ዓ.ምጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ4:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናስታውቃለን።
የሐረሪ ክልል ትራንስፖርት አና መንገድ ልማት ቢሮ