በድጋሜ የሚወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የላ/ጋ/ወ/ፍ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራሒደት በ2013 ዓ.ም ለፍ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል
- ሎት 2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣
- ሎት 5 ልዩ ልዩ ዕቃዎች፣
- ሎት 6 ደንብ ልብስ ( የተዘጋጁ ልብሶች ፣ ጃንጥላ ፣ የቆዳ ውጤቶች ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡ ስለዚህ መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ድርጅት መጫረት የሚችል መሆኑን እየገፅን
- በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት፡፡
- የግብር ከፋይ ቲን ነበር ያለው /ያላት፡፡
- የሚያቀርቡት ዕቃ ከ200 ሺህ ብር በላይ ከሆነ የባት ተመዝጋቢ መሆኑን፡፡ የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከ1-3 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የሚገዙት ዕቃዎች ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን /ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
- ጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 25/ሀያ አምስት ብር/ ለዕያንዳንዱ ሰነድ በመክፈል ቢሮ ቁጥር 17 ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ 2 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ / ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ /በመሂ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን ኦርጅናልና ቅጅ በማት በተለያዩ ፖስታ በጥንቃቄ በማሸግ ላ/ጋ/ወ/ፍ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 17 በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ስዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ለዕቃዎች በ16ኛው ቀን በ3፡00 ይዘጋና በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት የላ/ጋ/ወ/ፍ/ቤት /ግ/ፋ/ን/አስ/ቢሮ ቁጥር 17 በ16ኛው ቀን በ3፡30 ስዓት ይከፈታል ፡፡
- ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ጨረታው ከመከፈቱ አይስትጓጎልም
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉየመሰረዝ መብቱ በህግ ተጠበቀ ነው፡፡
- አሸናፊው ድርጅት የአሸናፈውን ዕቃዎች በላ/ጋ/ወ/ፍ/ቤትንብረት ክፍል ድረስ በራሳቸው ወጭ በማጓጓዝ ማድስ የሚችል መሆን አለበት ፡፡
- ከጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ መሆን የለበትም፡፡
- ጨረታው የሚዘጋበትና የሚከፈትበት የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል ፡፡
- አሸናፊ እምንለየው በሎት በተሞላው ጥቅል ድምር ዋጋ መሆኑን እንገልፃለን ወይም ውድድሩ በሎት ነው ፡፡
- በማስታወቂያ ያልተገለፁ ካሉ በግዥ መመሪያው መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል
- በጨረታውን መሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ የላ/ጋ/ወ/ፍ/ቤት/ግ/ፋ/ን
- የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 17 ድረስ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ 0584450038 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
የላ/ጋ/ወ/ፍ/ቤት