የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ልማት መምሪያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ የግብርና መምሪያ የእንስሳት ጤና ማእከል (Animal Health Center), የእንስሳት ማዳቀያ (Animal Breading Zone) እና የእንስሳት ጤና ጣቢያአጥር (Animal Health Clinic Fenece Works) ግንባታ ሥራ በተዘጋጀለት ዲዛይን መሠረት በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ተቋራጮች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል