የኦዲት ሪፖርት
ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን እኤአ የ2020 ዓመትን ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈልግ፣ የዘመኑን ግብር የከፈለና የቲን ቁጥር ያለው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነና ለኦዲቲንግ ፈቃድ ከሚመለከተው ዕውቅና የተሰጠው ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ኦዲት የምታደርጉበትን የዋጋ ዝርዝርና በስንት ቀናት ውስጥ ውጤቱን እንደምታደርሱ በመግለጽ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ድርጅታችን ጽ/ቤት እንድታስገቡ ስናስታውቅ፣ ጨረታው ማስታወቂያ በወጣ በሰባተኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል፡፡ አድራሻችን የካ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ቀበና ከጀርመን ኤምባሲ አጥር በስተጀርባ ዳገቱ ላይ ነው::
የስልክ ቁጥር የቢሮ 011 850 0928
ሞባይል 09110573 12/0911-823499
ዘውዱስ ኢነሼዬቲቭ ኤድስ
ስፖርት አሶሲዬሽን