የጨረታ ማስታወቂያ
ወርልድ ሚሽነሪ ኢቫንጄሊዝም በጎ አድራጎት ድርጅት እ.ኤ.አ የ2020 የበጀት አመት ከዚህ በታች በወጣው መሰረት የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 የስራ ቀናት ውስጥ ተጫራቾች ማስረጃችሁን በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- የታደሰ የስራ ፈቃድ
- የግብር መክፈያ ሰርተፊኬት
- ሠርቲፋይድ የሆነበት የምስክር ወረቀት
- የምትወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ
- ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 0911147265 ወይም 0910612610
ወርልድ ሚሽነሪ ኢቫንጄሊዝም
በጎ አድራጎት ድርጅት