ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ወሎ ዞን የዳዉንት ወረዳ ፍ/ቤት ግዥ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ለፍ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ
- ሎት 1 የጽህፈት መሰሪያዎች፣
- ሎት 2 የጽዳት እቃዎች፣
- ሎት 3 የኤሊክትሮኒክስ፣
- ሎት 4 የደንብ ልብስ/ብትን ጨርቅ/፣
- ሎት 5 የተዘጋጁ የደንብ ልብሶች/ጫማዎችና ሸሚዞች/፣
- ሎት 6 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች/፣
- ሎት 7 የህትመት ዉጤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መስፈርቶች
የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡
- በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ነበር ያላቸው፡፡
- የግዥው መጠን 200 ሽህ ብር እና ከዚያ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋጥ የምስክር ወረቅት ማቅረብ የሚችል፡፡
- በጨረታ የሚሳተፍ ከላይ ከተዘረዘሩት ከ1 እስከ 3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒውን ከኦርጅናል ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡ በጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ፣ ፍሉድ በሌለበት ሁኔታ መሞላት አለበት፡፡ ሆኖም ስርዝ ድልዝ ካለው ስለመስተካከሉ ፓራፍ መደረግ አለበት፡፡
- የሚቀርቡትን እቃዎች ዓይነት ዝርዝር መግለጫ /እስፔክሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግነኘት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማሰከበሪያ ዋስትና የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ 1 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ /ሲፒ/ኦ/ ወይም ለገንዘብ ያዥ በሞዴል 85 ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለሰ ብር 20/ሃያ ብር/ በመክፈል ዳዉንት ወረዳ ፍ/ቤት ግዥ ፋይናንስ የዳኝነት ገንዘብ ተቀባይ ቢሮ ቁጥር 7 ይህ ማሰታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጨረታው በአየር ላይ በሚውልበት 15 ተከታታይ ቀናት ውሰጥ ባሉት ዘወትር የመንግሰት የሰራ ቀናት መግዛት ይችላሉ፡፡
- ለዕቃ ግዥ ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ከጥቅምት 23 ቀን 2013 ዓ/ም ጀምሮ ተከታታይ ለ15 ቀናት ሆኖ እስከ 16ኛው ቀን 8፡00 ድረስ የመጫረቻ ሰነዳቸውን ከተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው በ16ኛው ቀን 8፡00 ታሽጎ 8፡30 ላይ ተጫራቾች/ ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾ/ ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ/ በቀኑና በሰዓቱ ባይገኙም ጨረታዉን ከመክፈት አያግድም፡፡ የጨረታ መክፈቻ ቀኑ ቅዳሜ እሁድ ወይም የህዝብ በዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
- አሸናፊው ተጫራች አሸናፊነቱ እንደተገለፀለት ከ5 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባሉት በ5 የሥራ ቀናት ውስጥ ከውል ሰጭ መ/ቤቱ ቀርቦ ባሸነፈበት ገንዘብ መጠን የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ በማስያዝ ውል መውሰድ ያለበት ሲሆን በወቅቱ ቀርቦ ውል ካልወሰደ በግዥ መመሪያው 1/2003 መሠረት አስፈላጊውን እርምጃ ይወስዳል፡፡
- የጨረታ መዝግያ ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ተጫርተው እራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡
- አሸናፊው የሚለየው በጠቅላላ ድምር ውጤት /በሎት/ ነዉ፡፡
- ተጫራቹ አሽናፊነቱ ተገጾለት ዉል ከፈጸመ በኋላ በውለታው መሰረት እቃውን ሙሉ በሙሉ አጠናቆ በራሱ ወጭ ከመ/ቤቱ ድረስ በማጓጓዝ ማስረከብ ይጠበቅበታል፡፡
- መ/ቤቱ በግዥ ሂደቱ ላይ 20 በመቶ ከፍና ዝቅ ብሎ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- በዚህ ጨረታ ያልተገለጸ ጉዳዮች በግዥ መመሪያ ቁጥር 1/2003 መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
- ተጨማሪ ማብራርያ ካስፈለገ ግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን በአካል በመቅረብ በስልክ ቁጥር 0338952543 ወይም 0921276186 ደዉለው መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የዳዉንት ወረዳ ፍ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን