ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ለ2013 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ምድብ ያላቸው እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት
- ምድብ-1 የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች፣
- ምድብ-2 የፅዳት እቃዎች፣
- ምድብ-3 የህትመት እቃዎች፣
- ምድብ 4 የአደጋ መከላከያ አልባሳት፣
- ምድብ 5 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣
- ምድብ 6 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣
- ምድብ -7 የኮንስትራክሽን እቃዎች፣
- ምድብ -8 የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች
በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት /TIN/፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ምስክር ወረቀትና የ2012 ዓ.ም የነሀሴ ወር ቫት ዲክላሬሽን ማቅረብ አለባቸው:: በተጨማሪም በመንግስት የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ መሆኑን የሚያረጋግጥ የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው ::
- ተጫራቾች ለሁሉም ምድብ እቃዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 በመቶ ብር/ በመክፈል መቀሌ የትግራይ ልማት ማህበር 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 375 ከሚገኘው የፕሮጀክቱ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ላይዘን ኦፊስ ወይም ወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ግዢ በድን በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
- ከምድብ 1 እስከ ምድብ 6 ለተገለፁ እቃዎች ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በዚሁ ቀን ጠዋት 3:30 በመቀሌ የፕሮጀክቱ ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ::
- በምድብ 7 እና 8 ለተገለፁ እቃዎች ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት 17ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በዚሁ ቀን ጠዋት 3፡30 በመቀሌ የፕሮጀክቱ ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ጨረታ የሚከፈትበት ቀን እሁድ/በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይሆናል :: የእቃዎቹ ርክክብ የሚፈፀመው ከተማ ማይገባ በወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ፅ/ቤት መጋዘኖች ይሆናል።
- ፕሮጀክቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር ፦ መቐለ ላይዘን ኦፊስ 034-441-652
ሞባይል ቁጥር 09-26-79-68-03/ 09-14-7709-93
ወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት
ሞባይል ቁጥር 09-2127-60-96/09-21-06-34-42/09-46-48-18-01/ 09-14-00-1262/09-10-52-01-95 መጠየቅ ይቻላል።
ወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት