Cordaid
BUILDING FLOURISHING COMMUNITIES
ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የተለያዩ መጠንና ዓይነት ያላችዉን ያገለገሉ ንብረቶች ለመሸጥ ተጫራቾች ይጋብዛል።
ተ.ቁጥር |
የእቃው አይነት |
ብዛት |
1 |
ያገለገሉ ጎማዎች |
22 |
2 |
ያገለገሉ ጀነሬተር |
01 |
3 |
ያገለገሉ ቢሮ እቃዎች (Printer, Ups, DESKTOP CPU AND Laptops) |
ባሉበት |
በጨረታ መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች፦
- ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትን ያገለገሉ እቃዎች የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ እስከ ሰኔ 18 ቀን 2012ዓ.ም. 10 ሰአት ድረስ ማስገባት አለባቸዉ፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ብር 4,000.00 (አራት ሺህ ብር) በሲፒኦ (CPO)ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የተያዘዉ ገንዘብ ለተሸናፊዎች ሙሉ በሙሉ የሚመለስ ሲሆን ለአሸናፊዎች ግን ያሸነፉበትን እቃ በአጠቃላይ ካነሱ በኃላ ተመላሽ ይደረግላቸዋል::
- ተጫራቾች ያሸነፍትን ንብረት አሸናፊነታቸዉ ከተገለጸበት ዕለት ጀምሮ በ5 ቀናት ዉስጥ ክፍያዉን አጠናቀዉ ማንሳት ይኖርባቸዋል፤ ነገር ግን ንብረቱን ባያነሱ ያስያዙት ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ አሸናፊነታችዉ ይሰረዛል።
ድርጅቱ የተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታመን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡– ኮርድ ኤድ ኢትዮጵያ ቦሌ ሆምስ ስልክ ቁጥር
0115-57-88-05/09-27-27-2753