ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
PACKAGE NOKOM/UIIDP/G/05/2013
በአማራ ብሄራዊክልላዊ መንግስት የኮቻ ከተማልማት ቤቶችና ኮንስትራክሽንጽ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ስራ ሂደት ከኢትዮጵያ ፌ/ዴ/ሪ/መንግስት ከዓለም አቀፍ ልማት ማህበር /IDA/ በ2013 በጀት አመት ባገኘው የፕሮጀክት ፈንድ ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የቋሚ ዕቃ ማለትም
- Shelf & Binding machine በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደርይችላሉ፡፡
- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው
- የግዥ መጠን ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነየተጨማሪ እሴት ታክስ/ VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውንየሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾችበጨረታለመሳተፍከተ/ቁ1-4የተጠቀሱትንየሚመለከታቸውንማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብአለባቸው፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከኮቻ ከተማ ልማት ቤቶችና ኮንስትራክሽንጽ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 18 በመሄድ ጨረታከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰአት 11፡30 ድረስ ከ12/02/2013እስከ 27/02/2013 ዓ/ም ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በcpo ወይም በሁኔታ ላይያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍክሬዲት ወይም በጥሬ ገንዘብ ብር 3100.00 /ሶስት ሺህ አንድ መቶ ብር/ ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- የቋሚ እቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን /ከጨረታ ሰነድማግኘት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር ብቻበመክፈል ከቢሮ ቁጥር 07 ማግኘት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በጥንቃቄበማሸግ ኮ/ቻ ከተማ ልማት ቤቶችና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት ግ/ፋ/ን አስ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 07 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰአት 27/02/2013 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በማስገባት ሳጥኑ የሚታሸግ ሲሆን በዚሁ እለት 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት እና በግዥ መመሪያ ቁጥር 1/2003 መሰረት ተጫራቾች ባይገኙም በግልጽ ይከፈታል፡፡ ነገር ግን የተለየ ችግር ካጋጠመ ከቅዳሜና እሁድ ውጪ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡
- በጨረታ ሰነድ ላይ የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ ማድረግ ይኖርባችኋል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ ግልጽ ያልሆነ ነገር ሲገጥማችሁ አሰሪውመ/ቤት ጨረታ ካወጣው አካል ከጨረታው መክፈቻ እለት በፊት በስልክ ቁጥር 0338514142፤03385141 13 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
- ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉየመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ኮምቦልቻ ከተማ ልማትና ቤቶች ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት