CN/NCB/05/2013
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከዚህ በታች በሎት የተገለጹትን የተለያዩ ድርጅቶችን በጨረታአወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
- ሎት1 ፡-የተለያዩ የአይ ቲ እቃዎች (ኮምፒውተር፣ሄቪዲዩቲ ፕሪንተር ፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ 22u file rack,ፕሮጀክተር፣ ቪዲዮ ካሜራ፣ ላፕቶፕ እና የመሳሰሉት)።
- ሎት 2፡- የተለያዩ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ፈርኒቸሮች
- ሎት 3፡- ደረጃውን የጠበቀ የጨርቅ የአፍ መሸፈኛ ጭንብል (ማስክ)።
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት እና ቲን ሰርተፍኬት።
- በጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልጽ ከገቢዎች የተሰጠ ታከስ ክሊራንስ ደብዳቤ።
- በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበትን ማስረጃ።
- የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ለእያንዳንዱ ሎት ብር 20,000.00።
- ለሎት 3 ከኢትዮጵያ የምግብ የመድሃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን የተሰጠየብቃት ማረጋገጫ ደብዳቤ እና የምርት ምዝገባ የምስክር ወረቀት።
- በመሆኑም ከላይ የተገለጹትን ዝርዝር ቴክኒካል ዶክመንቶች የሚያሟሉ ተጫራቶች ቴክኒካልዶክመንቶችን በሰም በታሸገ የተለየ ኤንቨሎፕ እንዲሁም የመጫረቻ ዋጋ (ፋይናንሻል ዶክመንት) ስሰምበታሸገ ሁለተኛ ሌላ ኤንቨሎፕ በማድረግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
- የጨረታዶከመንቱን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተክለኃይማኖትቅርንጫፍ በሚገኝበት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ የቢሮቁጥር 18 ሎጅስቲክስ እና ፋሲሊቲ ማኔጅመንት ዋና ክፍል ብር 100.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ አርብ(ጠዋት 2፡00 -6፡00 ሰዓት እንዲሁም ከሰዓት 7፡00-11፡00) ሰዓት ማግኘት ይቻላል።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው
- የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ።ጨረታው በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ በ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱየመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች እና ቅድመ ሁኔታዎች ያላሟላ
- ተጫራች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ውጪ ይደረጋል።ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃየተግማ. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተክለሀይማኖት ቅርንጫፍ የሚገኝበት ሕንጻ ::
ስልክ ቁጥር- 011-1-56 52 08
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ.