የጨረታ ማስተካከያ ስለማሳወቅ
ድርጅታችን ኮሜርሺያል ኖሚኒስ ኃየትየግ.ማህበር ታህሳስ 11 ቀን 2013 ዓ.ም በጨረታ ቁጥር CN/NCB/08/2013 በሎት የተገለጹ የተለያዩ የጽዳት መሣሪያዎች ፣Consultancy Service for therealization of management information system (MIS):የአይቲ ዕቃዎች ፣ የአጀንዳና ካንደር እንዲሁም የተለያዩ አሴምብልድ ቶነሮች ግዢ ለመፈጸም ባወጣው ግልጽ ጨረታ ላይ በሎት 2 የተገለጸው Consultancy Service for the realization of managementinformation system (MIS) በሚለው በ Request for proposal for the realization of Management Information System (MIS) በሚል የተስተካከለ መሆኑን እናሳውቃለን:: እንዲሁም የጨረታ መዝጊያ ቀን ታህሳስ 26/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 መሆኑ የተገለጸ ቢሆንም በሎት 2 የተገለጸው Request for proposal for the realization of Management Information System (MIS) የጨረታው መዝጊያ ቀን ወደ Tir 10/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 የተቀየረ ሲሆን በሎት 1, 3, 4 እና 5 የተገለጹት የጽዳት መሣሪያዎች፣የአይቲ ዕቃዎች፣ የአጀንዳና ካንደር እንዲሁም የተለያዩ አሴምብልድ ቶነሮች ግዢ መዝጊያ ቀን ጨረታው ላይ በተገለጸው ቀን ማለትም ታህሳስ 26/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 መሆኑን እንገልጻለን
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ.የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተክለ ሀይማኖት ቅርንጫፍ የሚገኝበት ሕንጻ
ስልክ ቁጥር 011-1565208
አዲስ አበባ