ማሽነሪዎችን ለማከራየት የወጣ ማስታወቂያ
ኬቶራን ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት ማሽነሪዎችን ለረጅም ጊዜ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል::
Bi
|
Equipment Type
|
Specification
|
Quantity
|
Remark
|
Coal and marble Work equipment |
Model
|
|
|
|
1 |
Loader 250 HP –350go
|
2018 and above
|
1 |
Cat, Doasan, Hitachi preferable |
2 |
Excavator LARGE
|
2018 and above
|
3 |
Cat,Dosan, Hitachi komatsun and sany preferable |
3 |
High bed truck 370m 380 HP AND above HP |
2016 and above
|
100 |
From bensgule gumuz dality Kamasha and soga (fuafuata area) to Addis Ababa area |
ከላይ የተጠቀሰው መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች አስፈላጊውን ዶክመንት እና ሊብሬ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜን ጨምሮ ጉለሌ መድሃኔአለም ወረዳ 8 ፖሊስ ጣቢያ አጠገብ በሚገኘው በድርጅቱ ዋና ቢሮ በሥራ ሰዓት ከ2፡30-6፡30 እና 7፡30-11፡30 በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በአካል ማመልከት የማትችሉ በድርጅቱ ኢሜል (ketorantrading2018@gmail.com ) )
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0930076088 መደወል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ማስታወሻ፡– ለሁሉም ማሽነሪዎች ኪራይ ዋጋ በስምምነት ሲሆን ለተሳቢ (High Bed Truck) መኪኖች ፈቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው::