በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ከቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ለቡታጅራ ማዘጋጃ ቤት በ2012 በጀት ዓመት ulIDp ፕሮግራም ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀከት እና ቋሚ ዕቃዎች በድጋሚ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የስራ ዝርዝሮች
No |
Project Name |
Procurement Reference No. |
Lot No.
|
Amount of CPO in Birr |
1 |
Access Red Ash Road to Existing Friday Market |
Butajira/UIIDP/CW. 003/2019/20 |
|
7,500.00
|
2 |
6 kW Silencer Electric Generator With its Change Over |
Butajira/UIIDP II /G 003/2019/20 |
|
3,000.00 |
3 |
Motor Bikes (የሞተር ሳይክል) |
Butajira/UIIDP II /G 004/2019/20 |
|
8,000,00 |
4 |
Office Equipment- Package1 |
Butajira/UIIDP/ G 002/2019/20 |
4 (From I up to4 Lots) |
4,000,00
|
5 |
Office Equipment- Package-2 |
Butajira/UIIDP/G 002/2019/20 |
4 (From I up to4 Lots) |
2,000.00 |
6 |
Donkey Curt |
Butajira/UIIDP/ G 007/2019/20 |
Lot-1 |
3,000.00
|
የመወዳደሪያ መስፈርቶች
- ከላይ በሰንጠረዥ በተራ ቁጥር 1 ለተጠቀሰው ስራ ተጫራቶች በደረጃ 9 በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ ማህበራት መሆን ይኖርባቸዋል።
- ከላይ በሰንጠረዥ ከ1 እስከ 6 ለተዘረዘሩት ግዢዎች ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣ የአቅራቢነት ማረጋገጫ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ለየግዢዎቹ ከላይ በሰንጠረዥ ለስራውና ዕቃዎች ግዥ በተጠቀሰው የገንዘብ መጠን መሰረት ከባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል።
- ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተራ ቁጥር 1 ለተጠቀሰው ግዢ 21 ተከታታይ ቀናት እና ከተራ ቁጥር 2 እስከ 6 ለተዘረዘሩት ግዢዎች 15 ተከታታይ ቀናት ነው።
- ከላይ በሰንጠረዥ ከተራ ቁጥር ከ 1 እስከ 6 ለተጠቀሱት ግዢዎች የጨረታ ሰነዱንና ሌሎች ተፈላጊ መረጃዎችን ማለትም ፋይናንሺያል፣ ቴክኒካል እንዲሁም ሌሎች ተፈላጊ መረጃዎች በአንድ ኤንቨሎፕ በማሸግ ማለትም 1 ኦርጅናል እና 2 ኮፒ በመለያየት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከተራ ቁጥር 2 እስከ 6 ለተዘረዘሩት
- ግዢዎች በ15 ተከታታይ ቀናት እና ከተራ ቁጥር1 ለተጠቀሰው ግዢ በ21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ::
- ከተራ ቁጥር 2 እስከ 6 ለተጠቀሱት ግዢዎች ሳጥኑ የሚታሸገው 16ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት ሲሆን የሚከፈተው ደግሞ በተመሳሳይ ቀን 5፡00 ሰዓት ነው፤ እንዲሁም በተራ ቁጥር 1 ለተጠቀሰው ግዢ የጨረታው ሳጥኑ የሚታሸገው በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:30 ታሽጎ በዚሁ ቀን 5፡00 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
- ማንኛውም ተጫራች በሚያቀርበው ሰነድ ላይ ስሙን፣ የተወዳደረበት የፕሮጀክት ግዢ መለኪያ ቁጥር (ከላይ ከ1 እስከ 6 ከተጠቀሱት ውስጥ)፣ ፊርማውን፣ አድራሻውንና የስልክ ቁጥሩን መግለጽ ይኖርበታል።
- ተጫራቾች የፕሮጀከቶቹ የጨረታ ሰነዶች ለእያንዳንዱ ሰነድ ብር 100 (አንድ መቶ) ብቻ በመክፈል ከቡ/ከ/አስ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 ገዝቶ መውሰድ ይችላሉ፤
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በህዝብ በዓላት ቀን የሚሆኑ ከሆነ ጨረታው የሚከፈተው በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በየግዢዎቹ በተጠቀሱት ሰዓታት ይሆናል፤
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ከመከፈት አይታገድም::
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ከመከፈት አይታገድም።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 046-145-6777 ወይም 046-115-0607 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
የቡታጀራ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት