የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታች እድገት በአንድነት የንግድ አክሲዮን ማህበር የሂሳብ አሰራር ዘዴውን ወደ አለማቀፍ ደረጃውን ያሟላ የሂሳብ ሪፖርት ዘዴ (IFRS) መቀየር ይፈልጋል፡፡ ሰለሆነም በሞያው ብቃት ያላቸው ድርጅቶች፣ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የሙያ ፈቃድ እና ብቃት ማረጋገጫ ያላቸው ከሆኑ ይህጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ድርጅቱ ቢሮ በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነድ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡
ድርጀቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251118290742 ወይም +251922138136 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ
አድራሻ፡- መርካቶ አራተኛ ፖሊስ ጣቢያ አጠገብ አስፋው ወሰን ሆቴል ፊትለፊት