እውቀት ለፍሬ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የስፖርት እቃዎች፣ የኮምፒዩተር እና ኮምፒዩውተር ተዛማጅ እቃዎች፣ የጽሕፈት መሳሪያ ፣ ደንብ ልብስ ፣ ኤሌክትሪክ ና የኤሌክትሪክ ተዛማጅ እቃዎች ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች ፣ ከ9-12ኛ ክፍል ማጣቀሻ መጽሐፍትአወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ እውቀት ለፍሬ 2 ደረጃ /ቤት ለመስሪያ ቤቱ ስራ አገልግሎት የሚውሉ፡

 • ሎት-1  የስፖርት እቃዎች
 • ሎት2 የኮምፒዩተር እና ኮምፒዩውተር ተዛማጅ እቃዎች
 • ሎት-3 የጽሕፈት መሳሪያ
 • ሎት-4 ደንብ ልብስ
 • ሎት-5 ኤሌክትሪክና የኤሌክትሪክ ተዛማጅ እቃዎች
 • ሎት 6 የፅዳት እቃዎች
 • ሎት-7 የፈርኒቸር እቃዎች
 • ሎት8 9-12 ክፍል ማጣቀሻ መጽሐፍት በጨረታ ቁጥር 02/013 አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችና ግለሰቦችን በጨረታው እንዲሳተፍ ይፈልጋል።

ከላይ በዝርዝር ለተጠቀሱት ዕቃዎች አግባብነት ያለው ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው

 1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር  ወይም አዲስ አበባ መስተዳድር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ ቢችሉ ቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡
 2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ  የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በኮ//ከተማ በዕውቀት ለፍሬ 2 ደረጃ /ቤት በመገኘት ለሙሉ ሰነድ 100 (አንድ መቶ ብር ብቻ) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ውሰድ ይችላሉ።
 3. ተጫራቾች እያንዳንዱ ዕቃ የሚሸጡበትን ዋጋ ከነቫቱ በመግለጽ በታሸገ ፖስታ ቴክኒካል ኦርጅናል ቴክኒካል ኮፒ ፋይናንሺያል ኦርጅናልና ኮፒ ባጠቃላይ 4 የተለያየ ፖስታ በማድረግ ሙሉ አድራሻቸውን በመጥቀስ ሰነዱ ላይ በመፈረም ማህተም በመምታት ስዕውቀት ለፍሬ 2 ደረጃ /ቤት ቢሮ ቁጥር 6 ገቢ ማድረግ አለባቸው። የጨረታ ሰነዱን መሰረዝም ሆነ መቅደድ የተከለከለ ነው።
 4. ተጫራቾች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት ይችላሉ በተጨማሪም መደበኛ የጨረታ ሰነዱን በተጫራች የሚሞሉትን እና መፈረም ያለባቸውን ቦታዎች በአግባቡ ሞልቶ መሃተም አድርጎ መመለስ አለበት
 5. ጨረታው በጋዜጣ በወጣበ10ኛው ቀን ከቀኑ 1100ሰዓት ተዘግቶ በ11ኛው የስራ ቀን 400 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮው የመሰብሰቢያ አደራሽ ይከፈታል። ይህ ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ይከፈታል።
 6. ንድ ተጫራች ሌላው በሰጠው ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም።ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
 7. በጨረታ ለቀረቡ እቃዎች ሳምፕል የሚገቡ እቃዎች የማወዳደሪያ ሰነዱ ላይ ተጠቅሰዋል።
 8. ለጨረታው ለሚወዳደሩበት ለሎት-1 500 ብር ሎት-2 1000 ሎት-3 5000 ሎት-4 1000 5 500 ሎት-6 1000 ሎት-500 ሎት1 500 ለጠቅላላው 10,000/አስር ብር/ CPO በኮ///ከተማ ወረዳ 5 እውቀት ለፍሬ ከፍተኛ 2 ደረጃ /ቤት ስም በማሰራት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
 9. ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተር ፕራይዞች ደብዳቤ ሲያፅፉ የተሰማሩበት የስራ መስክ መዘርዘር አለበት በተረፈ የግዥ መመሪያው በሚፈቅደው መሰረት ልዩ አስተያየት ይደረግለታል።
 10.  ቀሪ መስፈርቶች በመደበኛ የጨረታ ሰነዱ በክፍል 3 በገፅ ቁጥር 18-20 ባለው ቦታ ላይ ተጠቅሷል

አድራሻ የቀድሞ 3 ቁጥር ማዞሪያ ቶታል ስልክ ቁጥር፡– 011-8346370

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ

አውቀት ለፍሬ 2 ደረጃ /ቤት