የጨረታ ማስታወቂያ
ማህበራችን ከሐምሌ አንድ 2011-ሰኔ ሰላሳ 2012 በጀት ዓመት ያለውን የሒሳብ ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ በውጪ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሱ ተጫራቾች :
- ሰርቲፋይድ ቻርተርድ አካውንታንት የሆኑና ህጋዊ የሙያ ፍቃድ ያላቸው
- ህጋዊ የሥራ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ ኦዲተሮች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን በኋላ ባሉት አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ፋይናንሻልና ቴክኒካል ፕሮፖዛላችሁን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አድራሻችን፡- ራስ ደስታ ሆስፒታል ፊትስፌት 100
ሜትር ገባ ብሎ ስልክ 0111570921-0911813834 0945309666
እንረዳዳ የአረጋውያን በጎ አድራጎት ማህበር