የኦዲት ሪፖርት ማሰራት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን እርዳታና በጎ አድራጊ ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 የሰርተፍኬት መዝገብ ቁጥር 1322 የፌዴራል ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ኤጀንሲ የተመዘገበ ሲሆን ዓመታዊ የኦዲተር ሪፖርት በእርሳስ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ሕጋዊ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ፣ የግብር ፈቃድ መለያ ቁጥር ፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ይህ ጨረታ ከወጣበት በተከታታይ 5 የሥራ ቀናት ውስጥ ድሬዳዋ ቀበሌ 08 በአካል በመቅረብጨረታውን ማስገባት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0939393964/0911341344 ደውለው መጠየቅ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የእርዳታና በጎ አድራጊ ድርጅት