የጨረታ ማስታወቂያ
ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የቢሮ ጥገና የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
ስለሆነም ተጫራቾች ሙሉ መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከጥቅምት 3/2013 ዓ.ም ጥቅምት ህዳር 2/2013 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ 30 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት መስቀል አደባባይ በሚገኘው ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በመምጣት ብር 50 (ሃምሳ) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ::
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ህዳር 3/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-4፡30 ድረስ ማስገባት የሚቻል ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ህዳር 3/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡35 በማዕከሉ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::
ለበለጠ መረጃ፡– 0912-017378 ላይ መደወል ይቻላል::
ማዕከሉ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::