የጨረታ ማስታወቂያ
ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አክስዮን ማኅበር በአዲስ አበባ በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 7 አቧሬ አካባቢ የሚገኘውን በግንባታ ላይ ያላ ሕንጻ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 20 ቀናት መወዳደር ይችላል።
የጨረታው አጠቃላይ ዝርዝር ሁኔታ
የይዞታ መግለጫ
|
መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት
|
||||
ካርታ ቁጥር
|
አገልግሎት
|
ስፋት
|
ሕንጻው ያረፈበት ስፋት
|
42 ሚሊዮን
|
ቀን |
ሰዓት |
AA000010701580
|
ለመኖሪያ/ለንግድ
|
757 ካ/ሜ
|
647
|
7/3/2013
|
ጠዋቱ 4፡00
|
ማሳሰቢያ፡– ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ በጨረታው የሚያስገባውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም 25 ፐርሰንቱን በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዘውን ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም።
- ጨረታው የሚካሄደው በድርጅቱ ዋናው መ/ቤት ሲሆን የሚገኘው አምስት ኪሎ ቅ/ማርያም ቤተ ክርስቲያን አጠገብ ማኅበረ ቅዱሳን ሕንጻ 1ኛ ፎቅ ነው።
- ህንጸውን ለመመልከት በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 7 አቧሬ አካባቢ የጨረታ ማስታዎቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማየት ይቻላል።
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- አሸናፊ ተጫራች የስም ማዛወሪያ እና ተያያዥ ወጪዎችን ይሸፍናል።
በተጨማሪ መረጃ፡– 0975382620/0930364261/0930363779 በመደወል ወይም በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል።
ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አክስዮን ማኅበር