የመኪና ኪራይ ማስታወቂያ
ድርጅታችን በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ተዛዙሮ ለሚያከናውነው ሽያጭ የሚያገለግሉ ሚኒባስ ቫን ተሸከርካሪዎቸን መከራየት ይፈልጋል::
በመሆኑም አከራዮች ዝቅ ብሎ በተመለከተው የድርጅታችን አድራሻ በመቅረብ የተዘጋጀውን የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስት ቀናት ውስጥ እንድትሞሉ ተጋብዛችኋል::
ኢኬቲን ንግድና ኢንቨስትመንት
ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
አድራሻ፡- ከኤድናሞል ወደ ጎላጎል መንገድ
ወርቁ ህንጻ ጀርባ (ኢኬቲ ህንፃ 7ኛ ፎቅ)
ስልክ፡- 0116-62 95 81 ኢሜል፡ info@ethioktimpex.com
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ