ማስታወቂያ
ኢት-ኢንክሉሲቭ ፋይናንሻል ቴክኖሎጂ አክሲዮን ማህበር በ25 የአነስተኛ ፋይናንስ ተቋማት የተቋቋመ በጋራ የፋይናንስ ቴክኖሎጂ አቅርቦትና አስተዳደር ላይ የተሰማራ ማህበር ነው፡፡ ማህበሩ እኢአ ከ2012-2014 ያለው ሂሳብ ኦዲት የሚያደርግለትን የውጭ ኦዲተር መቅጠር ይፈልጋል። በዚህም መሰረት፡
- የታደሰ የአገልግሎት ፈቃድ ያላቸው፣
- ከሚመለከተው የመንግሥት ባለስልጣን አገልግሎቱን ለመስጠት እንዲችል ፈቃድ የተሰጣቸው ፣
- የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፍኬት የሚያቀርሱ፣
- የአገልግሎት ምዝገባ ፈቃድ፣
- የኦዲት የሥራ ልምድ ያላቸው ስለመሆኑ ማረጋገጫ የሚያቀርቡ ይሆናሉ፡፡
ተወዳዳሪዎች ከላይ የተመለከተውን መረጃ በመያዝ ቦሌ ዳሙ ሆቴል ወረድ ብሎ በኢትዮጵያ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋማት ማህበር ህንጻ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 3 በመቅረብ ከ02/13/2012 እስከ 04/01/2013 ዓ.ም ዘጠኝ ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነድ በመግዛትና ማስረጃዎቻቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የቴክኒክና ፋይናንስ ማስረጃዎቻቸውን በመሙላት ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡ ጨረታው በ5/1/2013 ከቀኑ 10 ሰዓት ተከፍቶ መረጃው ለሚመለከታቸው ይተላለፍላቸዋል፡፡
ስተጨማሪ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር: 0911142338/ 0930327849
ኢት-ኢንክሉሲብ የፋይናንስ ቴክኖሎጂ አክሲዮን ማህበር