ኢትዮጵያ ምርት ገበያ ብዛት 05 (አምስት) የሆነ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ኢትዮጵያ ምርት ገበያ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር: ../ግልጽ ጨረታ .001/2012 

ኢትዮጵያ ምርት ገበያ ብዛት 05 (አምስት) የሆነ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

1)    ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ከመጋቢት 07 ቀን 2012 .. ጀምሮ እስከ መጋቢት 25 ቀን 2012 .. ድረስ ሜክሲኮ አልሳም ጨለለቅ1 6 ፎቅ ዘወትር በስራ ስአት ከሰኞ እስከ አርብ 230-630 ከሰአት 730-1130 እንዲሁም መጋቢት 26 ቀን 2012 አስከ ጠዋቱ 400 ድረስ ብቻ በአካል በመገኘት ማየት ይቻላል፡፡                                                                                    

2)    ስለ አሻሻጡ የተዘጋጀውን ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን ሠነድ ሜክሲኮ አልሳም ጨለለቅ1 7 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 704 የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ  ብር ብቻ/ በመክፈል ከመጋቢት 07 ቀን 2012 .. ጀምሮ እስከ የካቲት 25 ቀን 2012 . ከጠዋቱ 300 ሠዓት እስከ 11:00፤እንዲሁም መጋቢት 26 ቀን 2012 አስከ ጠዋቱ 400 ድረስ መውሰድ ይችላሉ፡፡

3)    ተጫራቾች ለሚጫረቱበት የመኪና ዓይነት የጨረታ የመነሻ ዋጋቸውን 2% (ሁለት ፐርሰንት የጨረታ ማስከበሪያ Bid Bond) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም የባንክ ዋስትና ለኢትዮጵያ ምርት ገበያ (Ethiopia Commodity Exchange) በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

4)    ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ገንዘብ አሸናፊ ለሆኑት ለሚገዙት ዕቃ ክፍያ የሚታሰብ ሲሆን ተሸናፊ ለሆኑት ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡

5)    ጨረታው መጋቢት 26 ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ምርት ገበያ አልሳም ጨለለቅ 8 ፎቅ ላይ ይከፈታል፡፡ ሆኖም ተጫራቾቹ በራሳቸው ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኙ በመቅረታቸው የጨረታውን መክፈት አያስተጓጉለውም፣

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ

ኢትዮጵያ