ንዑስ-ስራ ተቋራጮች ማስታወቂያ ጨረታ
ድርጅታችን አፍሮ-ፅዮን ኮንስትራክሽን ኃ /የተ/የግ /ማህበር በተለያዩ የአገራችን ክፈሎች በሚገነባዉ የተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ሥራዎችን በኮንስትራክሽን ዘርፍ ልምድ ባለቸዉ ንዑስ-ስራ ተቋራጮች በኩንትራት ሰጥቶ ማሰራት ይፈልጋል:: ስለሆነም የዘመኑን ግብር የከፈሉና የንግድ ፈቃዳቸዉ የታደሰ ፧ ደረጃቸዉ BC/GC 6 እና ከዚያ በላይ ያላቸዉ ድርጅቶች Contractors ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 (አስራ አምስት ቀናት ጊዜ ወስጥ ከዚህ በታች በተቀመጠዉ የኢ-ሜል አድራሻ ማስረጃችሁን (Company Profile ) በመላክ የስራዉ ተሳታፊ እንድትሆኑ እናስተዉቃለን ::
Email address: subconafro2020@gmail.com
Address: In the way from 22 Mazoria to Bole Medhaniyalem nearby St. Gebreal Hospital
(+251-118-503-771, +251-115672-051 *7808 +251-116-672-051
www.afrotsion.com
Email: afro_tsionplc@hotmail.com /sis_desta@yahoo.com /sisdesta24@gmail.com