Accounting and Auditing / Accounting System Design

አዲስ ጉዞ የ2019 የበጀት ዓመት የሂሳብ አፈጻጸም በውጭ ኦዲተር በ IPSAS ህግ መሰረት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

የውጭ ኦዲተር ጥሪ 

አዲስ ጉዞ የአካል ጉዳተኞችን አካላዎ፣ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታን ለማሻሻል በኢትዮጵያ ውስጥ በመስራት ላይ የሚገኝ የውጭ በጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡ ስለሆነም የ2019 የበጀት ዓመት የሂሳብ አፈጻጸም በውጭ ኦዲተር በ IPSAS ህግ መሰረት ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈልግ ህጋዊ የታደሰ ፈቃድ ያላችሁ የኦዲት ተቋማት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከታች በተገለጸው አድራሻ በመምጣት መረጃና ዋጋ ማሳወቂያችሁን እንድታስገቡ እንጠይቃለን፡፡ 

  • አድራሻችን፡- ልደታ ክ/ከ ጌጃ ሰፈር ወረዳ 5 ቀበሌ ወጣት ማዕከል ፊት ለፊት 
  • ለበለጠ መረጃ 0911740535 ይደውሉ፡፡ 

አዲስ ጉዞ