አዲስ ድንበር ተሻጋሪ ደረጃ 2ለ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ባለንብረቶች ማህበር
Addis Cross Border Level 2-B Freight Transport Owners Association
ለውጭ ኦዲት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች በሙሉ
ማህበራችን የ2012 ዓ.ም የአንድ ዓመት የማህበሩን ሒሳብ በውጭ የሒሳብ አዋቂ (External Auditor)ድርጅት /ባለሙያ/ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች/መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 5 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ካዲሲኮ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ከሚገኘው የማህበሩ ዋና ቢሮ በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ::
- የታደሰ የሙያ ማረጋገጫ ፍቃድ ፤
- የታደሰ የስራ ፍቃድ፤
- የተመዘገበ የቫት ሰርተፍኬት ፤
- የተመዘገበ ቲን ሰርተፍኬት እና
- የወቅቱን ግብር የከፈለና ክሊራንስ ማቅረብ የምትችሉ
- ዝርዝር የድርጅታችሁን አደረጃጀት
- ዝርዝር ዕቅዳችሁና የኦዲት ሥራውን የምታጠናቅቁበትን የጊዜ ሰሌዳ
በተጨማሪም አመልካቾች፡
- የቴክኒካልና ፋይናሽል ማስረጃዎቻችሁን ለይታችሁ በሰም በታሸገ ፖስታና በማህተም አረጋግጣችሁ ማስገባት ይጠበቅባችኋል።
- ለበለጠ መረጃ፡– ሞባይል ቁጥር 0911232183 ወይም የቢሮ ስልክ ቁጥር 0114707496/97