የጨረታ ማስታወቂያ
አይናጌ የህጻናትና የቤተሰብ ልማት ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 በቁጥር 1544 ተመዝግቦ በስልጢ ዞን ስልጢ እና ቅበት ከተማ አስተዳደር የሚሰራ የሲቪል ማህበር ድርጅት ነው::
ድርጅቱ ለህብረተሰቡ እና ለመንግስት ተቋማት ድጋፍ የሚሆኑ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን የህክምና ዕቃዎች ግዢ ማከናወን ይፈልጋል፡፡
S.No |
Name of list
|
Quantity |
Unit |
1 |
Ophthalmoscope |
9 |
No |
2 |
Eye chart |
10 |
No |
3 |
Latex glove |
1600 |
Boxes |
ከላይ የተጠቀሱትን ዕቃዎች ማቅረብ የምትችሉ እና በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላችሁ አቅራቢዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የአንዱን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ድርጅት ለጨረታው ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት መወዳደር ትችላላችሁ::
ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡
- የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ
- ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት የሚያቀርቡ /የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ/
- የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ::
- ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ሁለት ፐርሰንት በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ብቻ ማስያዝ የሚችሉ::
- ተጫራቾች ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ በማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ ቅበት ከተማ ከሚገኘው የድርጅቱ ዋና ቢሮ መግዛት ይችላሉ::
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ድርጅቱ ባዘጋጀውሰነድ በመሙላት እና የድርጅታቸውን ማህተም በማድረግ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት 10ኛው የስራ ቀን በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው እለት ከቀኑ 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
አድራሻ፡– ደቡብ ክልል ስልጤ ዞን ቅበት ከተማ ከአዲስ አበባ ወደ ሆሳዕና በሚወስደው መንገድ ከበታጅራ 12 ኪ.ሜ ላይ::
ስልክ ቁጥር፡ -0468800440
ማሳሰቢያ፡ – ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አይናጌ የህጻናትና የቤተሰብ ልማት ድርጅት